የሀረሪ ታሪካዊ ጽሁፎች መድብል (ዚታሪኽዚኛ በስማ)
- Title
- የሀረሪ ታሪካዊ ጽሁፎች መድብል (ዚታሪኽዚኛ በስማ) See all items with this value
- Description
- A Collaboration Of Everything Harar And Harari Region Cultural Bureau ....በአርባ አምስት ርእሶች በአርባውበአማረኛ ስጻፉ አምስቱ ብቻ በሀረሪ ቋንቋ የተጸፉ ናቸው፤ ከ10 ክፍሎች አንዱና ዘጠነኛው አምስት የተለያዩ ጽሁፎች ወይም ሰዎች በሀረር ታሪክ ላይ ለተጻፉ፤ ወይም ግድፈት ያለው ታሪካዊ ዝግጅት ላቀረቡ መልስ ለመስጠትና ለቅኖች ትክክለኛ መረጃ ለመስጠት የታሰበበት ነው፡፡ አንዱ ርዕስ ታሪክ ስላልሆነ ለምን እዝህ ገባ ሊያስብል ይችላል፤ ይህ የሆነው በሁለት ምክንያት ነው፤ የመጀመሪያው የጸሃፍውን ጥረት ለማሳየት ሲሆን ሌላኛው ይህም ለነገ ታሪክ ይሆናል በማሌ ስለ ሀረር ውኃ በቀረበው መልክ አርታእው ውሳኔ ሆኖ ገብቷለ፡፡....
- Identifier
- 458
- 755
- Uploaded Date (Original EH)
- 2020-06-10
- Uploaded By (Original EH)
- adminss
- Language
- Amharic And Harari
- Date
- 2012/2020 See all items with this value
- Author
- Nuredin Abdella See all items with this value
- Type
- Books
- Author Ethnicity
- Harari
Comments
No comment yet! Be the first to add one!