ጌይ ፈቀር
- Title
- ጌይ ፈቀር See all items with this value
- Description
- A Collaboration Of Everything Harar and Harari Cultural Bureau ይህ አነስተኛ መፅሀፍ የተዘጋጀው በሀረሪ ሙዚቃ ላይ ጠለቅ ያለ ጥናት ባለመካሔዱና ለአጥኚዎች በቂ መረጃ የሚሰጥ ምንጭ እምብዛም ባለመኖሩ ነው፡፡ እንዲሁም የዚህ ሙዚቃና ባህል ባለቤት የሆኑት የሀረሪ ብሔረሰብ የራሳቸውን የሙዚቃ ስልት፣የታሪክ ኡደቱን፣ግጥሙን፣ወዘተ…ጠንቅቀው እንዲያውቁትና ጉልበት እያጣ ያለውን የሀረሪ ባህላዊ ሙዚቃ እና ልዩ የአዛዜም ስልቱ ዳግም እንዲያንዣብብ እንድሁም እንደቀረው ባህል አንድ የራሳቸው አድርገው ከራሳቸው ጋር እንዲዋሃድ ታስቦ የተዘጋጀ ነው፡፡.......
- Identifier
- 469
- 780
- Uploaded Date (Original EH)
- 2020-09-15
- Uploaded By (Original EH)
- adminss
- Contributor
- Harari Region Cultural Bureau
- Date
- 2012/2020 See all items with this value
- Author
- Elias Tesfaye See all items with this value
- Type
- Books
- Author Ethnicity
- Harari
Comments
No comment yet! Be the first to add one!