Qexebti Keetab
- Title
- Qexebti Keetab See all items with this value
- Description
- ...በዚህ ጽሑፍ የመጀመሪያ ክፍል የሀረሪ እደ-ጽሁፍ መዛግብት ቅርስ አስመልክ አጭር ዳሰሳ በተደረገበት በዚሁ የመጀመሪያ ምዕራፍ የሀረሪዎች ቀደምት አያቶች ስለሆየሐርላ ሕዝቦች ጥንታዊ ስልጣኔ እና የድንጋይ ላይ ጽሁፎች እንዲሁም የሀረሪ የእጅ-ጽሁፍውጤት ስለሆኑት ፈትሕ እና መስኖይ ተካተዋል፡፡ በሁለተኛው ክፍል ስለ ኪታብ አል-ፈራኢድ አጠቃላይ መግለጫ፣ በአማርኛ ትርጉሙ፣ የጽሁፉን አደረጃጀት፣ የጽሁፉን ስነ-ጽሁፋዊ ይዘት ማብራሪያ እንዲሁም የጽሁፉ አስተምህሮዎች ላይ ማብራሪያ እና ትንታኔቀርቧል፡፡ በመቀጠልም በዚሁ ጽሁፍ ሦስተኛው ክፍል የሀረሪ እጅ-ጽሑፍ ዓይነቶች ዝርዝር(catalogue) እና እነኚሁ ስብስቦች የት እንደሚገኙ በዝርዝር ተገልጿል፡፡ በመጨረሻም የጽሁፉመቋጫ ማጠቃላያ በምዕራፍ አራት ተጠቃሎ ቀርቧል፡፡....
- Identifier
- 477
- 796
- Uploaded Date (Original EH)
- 2021-02-16
- Uploaded By (Original EH)
- adminss
- Contributor
- Harari Regional State Cultural Bureau
- Date
- 2012 See all items with this value
- Author
- Abdulhamid Abdullahi See all items with this value
- Type
- Books
- Author Ethnicity
- Harari
Comments
No comment yet! Be the first to add one!