test
-
FUTUL Al Habash ...V1-1 (Amharic)
-
ENCYCLOPAEDIA AETHIOPICA
-
Qexebti Keetab
...በዚህ ጽሑፍ የመጀመሪያ ክፍል የሀረሪ እደ-ጽሁፍ መዛግብት ቅርስ አስመልክ አጭር ዳሰሳ በተደረገበት በዚሁ የመጀመሪያ ምዕራፍ የሀረሪዎች ቀደምት አያቶች ስለሆየሐርላ ሕዝቦች ጥንታዊ ስልጣኔ እና የድንጋይ ላይ ጽሁፎች እንዲሁም የሀረሪ የእጅ-ጽሁፍውጤት ስለሆኑት ፈትሕ እና መስኖይ ተካተዋል፡፡ በሁለተኛው ክፍል ስለ ኪታብ አል-ፈራኢድ አጠቃላይ መግለጫ፣ በአማርኛ ትርጉሙ፣ የጽሁፉን አደረጃጀት፣ የጽሁፉን ስነ-ጽሁፋዊ ይዘት ማብራሪያ እንዲሁም የጽሁፉ አስተምህሮዎች ላይ ማብራሪያ እና ትንታኔቀርቧል፡፡ በመቀጠልም በዚሁ ጽሁፍ ሦስተኛው ክፍል የሀረሪ እጅ-ጽሑፍ ዓይነቶች ዝርዝር(catalogue) እና እነኚሁ ስብስቦች የት እንደሚገኙ በዝርዝር ተገልጿል፡፡ በመጨረሻም የጽሁፉመቋጫ ማጠቃላያ በምዕራፍ አራት ተጠቃሎ ቀርቧል፡፡.... -
Some Further Remarks on the Old Harari -Kitab alfarayid
Some Further Remarks on the Old Harari -Kitab alfarayid -
Masaliqal Absar fi Mamalikal Amsar
The earliest Arabic historian literature of Abyssinia and the Muslim sultanates in the 14th Century Ibn Fadlallah Al Umri had gathered his information on Abyssinia and the Muslim sultanates in the region first hand. During the years 1332 to 1338 ad he interviewed an Ethiopian jurisprudent from Zaila by ‘Abdallah ibn Yusuf az-Zailaiy. A resident in Cairo for a long time, he died in the sixties of the fourteenth century. Another informant of Al Umri was the Coptic Patriarch Benjamin who transmitted a report of a merchant named ‘Izzaddin on climate conditions and mineral resources in Abyssinia, mainly on mines of iron and gold, or silver. He also utilized the reports of a Nubian slave-trader on the very unpleasant practices on the castration of eunuch slaves, called Hawashiya, in Hadiya and the town of Washal or Washelo . The result is a detailed and vivid account of Abyssinia, its nature, vegetation, climate conditions and way of living of the inhabitants. The data so provided were extensively quarried by the great compilers of the next generation, the Egyptian encyclopedist al Qalqashand. Ib Fadlallah Al Umri is the first Arab historian to write the details of the Seven Muslim Sultanates within near the boundary of Abyssinia, or within today's Ethiopia, ie; Awfat, Dwaro, Arabini, Hadiya, Sharha, Bali & Darah. His work is referenced by renown World Historians and academic researchers when dealing with Medieval Abyssinia and their surrounding Muslim principalities in the Horn of Africa. -
Harar Jugal: Historical Quality to Treasure within Ethiopian Galaxy and African Universe
-
ኢልሊ ዋ ሊሚ
A Collaboration Of Everything Harar And Harari Regional Bureau ዞኩትዞም ኪታብ ኩፎኝ መናወጥሌ አመታች አት ሔለቃ የኽኒማም ሰብሪዋ ኢማንባሕ ዪ ዊቂር ኪታቡ አታይዞ መቦረድሌ ዋቴ ሆጂ ቦረድኹ፡፡ኪታብዞ ሐደፍ ኡመቱው ጌይ ሲና ሒርፈት መሌቀዋ ዪኩዛል ዊቂር ኪታባቹ ጠብ ሞኛሌ ሐፍቲ ዩኹንኩት ባኹማ ሒትፋን ረእዪያቹው አትራእኹማ ዘነበርኾቦ መዲንታ፡፡ኤሔሬይ ዪ ኪታብቤዛል ኸጠእዋ ጠብ ባይቲ ዛልባ ሺኢያችሌ ኦር ሒትፋ ንዋ ቂናኦት ራእዪ መስጣ ቢላይ ሲናንቤ መዴደቅ ሴራንታ ሰበብዞም ሜገል ኪታብዋ ዙግማ ወልዲው ዪዳሮሜልማ፡፡ ዪ ኩቱቡ ቲሒጁ ቲቀሮማ ኦር ሪኦትቤ ቀናእ ጊርጋቦት ቲስጡኝኩት አቀነኹ ዛኽ ዪቤ ቡእቲ ቀለሜው አደርቃኽ፡፡.... -
አዋቻች ዋ አላይ ኻድ ዋያች
Collaboration Of EverythingHarar and Harar Regional Cultural Bureau ሒይያ ኪታቡም አኽኸእ ወቅቲ አዋቻቹ ዪጠሉዛሉ ነቢ ዲዳች ዘልታ ሲፋ ኪልሰጡዩ ኡሱእ ዪጠለዩማ ዪድዳመሱኩት ሞሸሌ ሐፍቲያች መትረአዚዩቤዋ ኡስኦዞም አውወል ያሻው መናቀስዋ ደንታ መቅበጥዞ መትረኦዞቤ ዪ ቢሳሎት ቁራስ ዋ አዳው መቄረሕ አሳስቤ ቢሳሎት ዪኹንማ ሐልሊ ዪትፋጪኩትሌ ሒይያ ኪታብ ረእዪሌ ኪፉት ዚቴ ጠብ ባቲ፡፡ ኪታብዜ ዛል ዋቂእ ኹንቲው አዋች ዛሉቦ ኹንቲው መግለገልቲ ሞኘቤ ሙርቲዋ ተሕሲብ ዛረድቲ ተርቲብ ባሕ አኻኻች ኩፎኝ ዱፍፉን ማእሉማታች ባሕ ገበእ፡.... -
ሀረሪ ወሬግ ሲናናች
A Collaboration Of Harari Cultural Bureau And EverythingHarar ሀረሪ ወሬግ ሲናን ኒላዉ አማረኛቤ ፈሊጣዊ አነጋገር ፤ኦሮሚፋቤ ጂቸማ /ሲጎ/ ሶማሊቤ…..ኢንግሊዝቤ /ኢድየምስ/Idiom/ ይሎሆል። ወሬግ ሲናን ሚንታ ዛነሳም ሐጪርቤ ወሬግ ሲናን ኮኦትቤ ላይ ጩቅቲያች መሳቤ ዪጠመሩማ ጩቅቲያችሶ ማእናዚዩ ሳኒ ማእናእዞዉ ዘይጊለጥማ ሒያች ዚትገለጡ ጩቅቲያች ቃጪ ሩሕዞዛጥ ማእናእ ዛላንታ። ኢስአሐዳች ወሬግ ሲናኑዉ ሐል ሲናን ዪሉዩሆል ። ሐል ሲናን ዘይቤያዊ አነጋገር ዚኻነሳአ አን ወሬግ ሲናን መለሕኹ ዚመለሕኹቦ ሰበቡም አሐድ ሲናኑዉ ኡስጡቤ የሱቻዛል፤የጢማዛል ሐዋጅዞን ማንታ። ወሬግ ሳኒ ማእናዞ ቀሐታች ዪሺላለሙቦ ዚና መሐዋ አልታ የቁምሲዛል መሐዋ አልታ አማረኛቤ ጌጥ ኒላዛናንታ። ወሬግ መሐዋ ዚና መሐዋንታ። ኢዞኩትሶም ወሬግ ዘማን ኒቀልጥጢባ ዛና ላይነት ፤አንገት ሐፍ ናሽባዛና ወክቲዉ ያራል። ወሬግ ሲናኑም ኢዞኩትሶ፡፡.. -
ሜሺያ ሉይ ጩቅቲ ኪታብ 2ታኝ ጠብዒ
A collaboration of Everything Harar and Harari Cultural Bureau ዪ ጩቅቲ ኪታብ ኦርኩት ዘትኼሸበው ሺርቲዞ ሑኩማ ዲላጋ ሲናንዞ ሀረሪዋ ኦሮሞ ሲናንቤ መድለግሌ ሐፍ ባይቲዞ ሰበብ ኻነማንታ፡፡ የኽኒማም ጉዶር አመታችዞ ሺርቲዞ ሑኩመ ዪደልጊባዛል ሲናን አሕመረቤ ዚናሩ ኪል ዚትቄቀሉ ኮኦት ሉኃች መትናወጥዞሌ ሩሕዞው ዚፈረካ ኹንቲ አትኼሻ፡........ ይህ <<ሜሺያ>> መዝገበ ቃላት በአማርኛ፣ በሀረሪ፣ በኦሮሚኛና በእንግሊዝኛ ትርጉም እንዲኖረው ተደርጐ የተዘጋጀ ነው:: ይህም የሆነበት ዋናው ዓላማ የሀረሪ ሕዝብ ክልላዊ መንግስት የሥራ ቋንቋ ሀረሪና ኦሮሚፋ ቋንቋዎች ለመጀመር ሲነሳ 4ቱንም ቋንቋዎች መገልገሉ አልቀረም፡፡ የውጭ ግንኙነት ለማድረግ እንግሊዝኛን ስለሚጠቀም የፌዴራላዊና ከክልሎች ግንኙነት አማርኛን ስለሚጠቀም ሀረሪና ኦሮሚፋን ለክልሉ መንግስት ሥራ ቋንቋነት ስለሚያገለገል ነው፡፡ ስለዚህ ይህንን ሁኔታ በተመሳሳይ ትርጓሜ ማስተናገድ ስለሚያስፈልግ በ4ቱም ቋንቋ የትርጉም መዝገበ ቃላት እንዲታተም ተደርጓል..... -
ጌይ ፈቀር
A Collaboration Of Everything Harar and Harari Cultural Bureau ይህ አነስተኛ መፅሀፍ የተዘጋጀው በሀረሪ ሙዚቃ ላይ ጠለቅ ያለ ጥናት ባለመካሔዱና ለአጥኚዎች በቂ መረጃ የሚሰጥ ምንጭ እምብዛም ባለመኖሩ ነው፡፡ እንዲሁም የዚህ ሙዚቃና ባህል ባለቤት የሆኑት የሀረሪ ብሔረሰብ የራሳቸውን የሙዚቃ ስልት፣የታሪክ ኡደቱን፣ግጥሙን፣ወዘተ…ጠንቅቀው እንዲያውቁትና ጉልበት እያጣ ያለውን የሀረሪ ባህላዊ ሙዚቃ እና ልዩ የአዛዜም ስልቱ ዳግም እንዲያንዣብብ እንድሁም እንደቀረው ባህል አንድ የራሳቸው አድርገው ከራሳቸው ጋር እንዲዋሃድ ታስቦ የተዘጋጀ ነው፡፡....... -
Animal Economies and Islamic Conversion in Eastern Ethiopia: Zooarchaeological Analyses from Harlaa, Harar and Ganda Harla
Excavations at three urban sites, Harlaa, Harar, and Ganda Harla, in eastern Ethiopia have recovered substantial assemblages of faunal remains. These, the first to be analysed from Islamic contexts in the country, were studied to reconstruct animal economies, and to assess if it was possible to identify Islamic conversion or the presence of Muslims in archaeological contexts through examining butchery practices and diet via the species present. Differences in animal economies between the sites in, for example, management strategies, use of animals for traction, and presence of imported marine fish, infers the development of different traditions......













